Shebelaw1071
#other
እኔ ምለው ብዙ ጊዜ ስለ አባቶቻችን ጥበብ ሲወራ ሰምቻለው እና ከ አስማት ጋር ሚ ያገናኘው ነገር ይኖራል?
Sep 20, 202114 engagements
እኔ ምለው ብዙ ጊዜ ስለ አባቶቻችን ጥበብ ሲወራ ሰምቻለው እና ከ አስማት ጋር ሚ ያገናኘው ነገር ይኖራል?
Sep 20, 2021አስማት ማለት ስሞች ማለት ነው ፣ ኅቡዕ ስሞችን በመጥራት በተፈጥሮ ላይ እንዲሰለጥን ለሰው ልጅ ከአምላክ የተሰጠው ነው ግን የጥበቡ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ስለሆነ ጥበቡን ለክፋት የሚያውል እሱ ከሰይጣን ወገን ነው
Sep 20, 2021አስማት ማለት ህቡዕ ስም(ክሱት ስም) ወይም የእግዚአብሔር ስም ማለት እንደሆነ ስንቶቻችን እናውቃለን?
Sep 20, 2021Ay sayhon ine bye masbew tefetron bedenb bemeredat inji beasmat adelem.beitswat mnamn inji bezbaznke adelem broye this is my imagination!
Sep 20, 2021Nope in my opinion or understanding it's related with there religious there believe they have given them self to God and believe with there whole heart that why they have tibebi
Sep 20, 2021Y derowochu k fetari ga teru genegnunet neberachew and book neberachew i think enezi metsafochu ejachen lay ylum
Sep 20, 2021🌿ኸረ በፍፁም ጥበባቸው ከእግዚአብሔር ዘንድ የሆነ ጥበበ እግዚአብሔር ነው።
Sep 20, 2021