ሰላም ሰዎች እንዴት ነው በዌብሳይት ተጠልፈን(Hack) እንደ ተደርገን ማወቅ የምንችለው እና እንዴት ነው ማቆም የምንችለው ዌብሳይት ስላቹ በሊንክ ምናምን አርገው እና እኔ ያሰብኩት Format ላረገው ነው ያሰብኩት
Sep 20, 2021ኦ የኔም ስልክ በ hacker ተይዞ ነበር እና ምልክቱም 1,የስልክ ያላግባብ መጋል/መሞቅ 2,data በምንጠቀምበት ጊዜ ቶሎ ቶሎ ብር ይበላል 3,internet ይዘገያል 4,battery ወዲያው ያልቃል 5,.... መፍትሔው1,ስልኩን restart ማድረግ 2, አላስፈላጊ Apk ወይም install መሆናቸውን እኳ የማይታወቁትን መደለት 3,mobile security Apk download ማረግ። እኔ የምጠቀመው File የሚባለውን ነው ግን በ password መቆለፍ የሚቻልበት Apk ካስፈለገ እሱን መጠቀም።
Sep 20, 2021