ደግ መሆን ማለት ምን ማለት ነው??? ደግነትን በምን አይነት መስፈርት ትገልፁታላችሁ??? =- "malet yih sew deg new " yemtilut mn biyaderg new? አብዛኛውን ጊዜ ሰዎች ይህን ሲሉ እሰማለው እሱ/እሷ ደግ ነበሩ ግን ከጊዜ በኋላ ተለወጡ ምናምን😒
Sep 20, 2021Hulum degeneten migeltsew sisetew becha new like birr menamen Mestetun siyakom degenetu ykomal leza seweye
Sep 20, 2021