selam sewoch ke sew gar megbabat betam new mechegreg enam demi betam ayn afar nege ena yehen neger lematfat mnden new madreg yalebeg sewoch seyawarug beka zem new melew ena please tebaberug😌
Sep 19, 2021#እርግጠኛ ነኝ ቤት ወስጥ ወይም ጀለሶችህ ጋር አይናፋር አይደለህም so እቤት ውስጥ ምቶነውን why not ውጭ or ለሌላው? ስለዚህ እራስን የማሳመን ጉዳይ ነው 🌿ወጣ በል take a walk ምናምን፥መዝናኛ ቦታወች፥ዝግጅቶች ላይ ታደም፥ወደ shopping center ጎራ በል ...ይሄ ለምን ይጠቅምሃል አዳዲስ ሰዎችን ያስተዋውቅሀል 🤝 🌿any mindset መፅሐፍቶችን አንብብ፥እራስህን ጠብቅ ፀዳ ብለህ ተታይ do exercises በቃ ነገሮችን ቀለል አርገኽ ውሰዳቸው..... 👍የሰው አይን ከከበደህ take a glasses wear it😎...sis/bro
Sep 20, 2021