Selam sewoch endeta nachu አይነ ጥላ ግን ምንድነው በ ሳይንሱም በ መንፈሳዊም??? 🙏🙏🙏Egzhiyabher yestlgn lemelsachu
Sep 19, 2021ዓይነ ጥላ እና የፍርሃት መናፍስት፦ አእምሮን በመቆጣጠር ፣የልብ ምትን በመጨመር፣ የሆድ ሽብር በመፍጠር፣የሆድ ቁርጠት በማብዛት፣የእግር እና እጅ ቁርጥማት፣የወገብ ሕመም፣የወር አበባ ማብዛት፣ከፍተኛ የራስ ህመም በመፍጠር ትልቅ ማሕበራዊ ቀውሶችን ይችላሉ ። #ጸሎት #ስግደት #ንስሀ #እምነት #ጥበብን በማጠንከር ፍርሃትን ዓይነ ጥላን ማስወገድ እንችላለን እና በእምነታችን እንጠንክር። #ጥበባዊ የፍርሃት እና የዓይነ ጥላ መፍትሔ በስመ አብ በል ጸሎት በእንተ አይነ ጥላ አቢግ ፍብሬል ሰዲድ ወሰዲድ ዘርቤል ሩጌል ሎሬል አሬል አዝጊን ከናፍርተ ሊያ ነጽበ እግዚአብሔር አብይ ድድፒዩን አስኮስ ማቢንንዚ ጠቀረን ጨራዳት አሮአ አበሮሚ ሎሚ ፍታኒ ሃማይ አዛዚር ኪራሄል ጀኒን ፈታቲሀሙ ፍታሕ ማዕሠር ሰይጣን እምላዕሌየ ፍኤል ፍኤል ፍኤል መልአከ እግዚአብሔር ዘፈታሕኮሙ ለውሉደ አዳም ወሔዋን ፍታሕ አይነ ጥላ ወገርጋርያት እምላዕለ ገብርከ እገሌ፡፡ ገቢሩ በአባሎ ስር ፯ጊዜ ደግመህ አሲዘው፡፡ ====== ፍካሬ ጥበብ====
Sep 20, 2021