Yemiwedat lij alech esuam tiwedegnalech enemy endezaw gn sinatara tinish zemed nen tebalin keteleyayen erasen atefalw alechign mn larg esk mikerugn please
Sep 19, 2021.
Sep 19, 2021Yemiwedat lij alech esuam tiwedegnalech enemy endezaw gn sinatara tinish zemed nen tebalin keteleyayen erasen atefalw alechign mn larg esk mikerugn please
Sep 19, 2021.
Sep 19, 2021Sweet home alabama
Sep 19, 2021i was waiting for this lmbao
Sep 19, 2021ከባድ ነው በደንብ አጣራ ያው አብራቹ እንኳን ብትኖሩ ዝምድና የሚለው ቃል እንደሌሎቹ ፍቅረኛሞች የፈለጋቹትን እንደፈለጋቹ ለማድረግ አእምሮህ አይፈቅድም ግን አጣራ የሀይማኖት አባቶችንም ጠይቀህ ተረዳ ምን አልባት የሩቅ ዝምድናም ሊሆን ይችላል ያላቹ😒🧐😒
Sep 19, 2021SWEET HOME ALABAMA
Sep 19, 2021Tinish zemed😂endeza blo neger ale ende
Sep 19, 2021Zimdinachu indet new 7 tiwlid ayitikim or beganicha zemed kehonachu chigir yelawim
Sep 19, 2021Asredata
Sep 19, 2021አረ ዘመድ ከሆናችሁ እማ ቢቀር ይሻላል ምን አልባት ዛሬ በእናንተ ላይ ችግር ባይደርስ በልጃችሁ ላይ ግን ከባድ ነገር ሊደርስ ይችላል አያድርገው እና ለምሳሌ አይን የሌላት ወይ ደግሞ ጭራሽኑ ቅርፅ የሌለው ልጅ ሊመጣ ይችላል ስለዚህ ጓጀኝነታችሁን በዝምድና ብታስቀጥሉት ጥሩ ነው በዛ ላይ ደግሞ ሀይማኖት ይሄንን አትፈቅድም የእግዚአብሔርን ህግ ከማፍረስ የሚሻል ይመስለኛል
Sep 19, 2021Technically We all r brothers and sisters so....
Sep 19, 2021