Pt_Pt109
#entertainment
ሰለም እንዴት ናችሁ አንድ ትረካ ለመደመጥ ፈልጌ ነበር እና የቱን መስመር እንደለብኝ አለወኩም እና እናንተ ስምታችሁ የተመቻችሁ ትረካ የቱ ነው በታሪካዊ ወይም ግለ ታሪክ ብሆን ይሸላል
Sep 19, 20214 engagements
ሰለም እንዴት ናችሁ አንድ ትረካ ለመደመጥ ፈልጌ ነበር እና የቱን መስመር እንደለብኝ አለወኩም እና እናንተ ስምታችሁ የተመቻችሁ ትረካ የቱ ነው በታሪካዊ ወይም ግለ ታሪክ ብሆን ይሸላል
Sep 19, 2021የሃበሻ ጀብዱ'ን አዳምጥ
Sep 19, 2021Bro i want that book where did u get it pls tell me i couldn't find out😲
Sep 20, 2021አንተ ትረካ ምን ያደርግልሃል አርፈህ መፅሐፍ ቅዱስ አታነብም ታድያ እንደ ምክር ነው ካልተመቸህ ይቀራል
Sep 19, 2021አስገራሚ የፍቅር ታሪክ የሆነውን "የከንቲባው ልጅ" ታሪክ በአራት ክፍል ትረካ ሰርተን አዘጋጅተናል ። ክፍል አንድ እነሆ ...👇 https://youtu.be/qJ4qauIpX3U
Sep 19, 2021