ከ deqiqawoch ቡሃላ ራሱን ለማጥፋት ye tezegaje ጎረምሳ biyagatmachu mn aynet mkr ትሰጡታላችሁ.....
Sep 19, 2021ለምን ምናምን ብዬ ጥያቄ አላበዛበትም ግን እየሄደ ያለበት መንገድ ልክ እንዳልሆነ በተለያዩ መንገዶች አስረደዋለሁ በተለይ በሐይማኖት ። እና ትንሽ ሲረጋጋልኝ የውስጡን እንዲነግረኝ እጠይቀዋለሁ...... እና አብሬው እሆናለሁ ወደራሱ እስኪመለስ😍❤️
Sep 19, 2021