የኦርቶዶክስ 81 አህዱ መጽሐፍ ቅዱስ ከየት መግዛት እችላለአ የምታቁት ቦታ ካለ ንገሩኝ
ማህበረ ቅዱሳን ህንፃ ምድር ቤቱ ጋር 200-250 ብር ይገኛል
ከቤተክርስቲያን አጠገብ ሱቆች አሉ አይደል እነዛ ውስጥ ታገኛለህ