ሰላም ሰዎች የኔ ጥያቄ ህልመ ሌሊት ግን ህልም ሳይታይ ስፐርም ሊፈስ ይችላል እንዴ እንደዚህ አይነት ነገር ስያጋጥም ምን ላድርግ
Sep 19, 2021ስሜታም የምትባል አይነት ሰው ከሆንክ ከስንት አንድ ሊታይህ ይችላል እንደዚህ አይነት ነገር ሲያጋጥምህ ፀልይ አይነጥላ ወዳንተ እየቀረበችህ ስለሆነ ነው
Sep 19, 2021ሰላም ሰዎች የኔ ጥያቄ ህልመ ሌሊት ግን ህልም ሳይታይ ስፐርም ሊፈስ ይችላል እንዴ እንደዚህ አይነት ነገር ስያጋጥም ምን ላድርግ
Sep 19, 2021ስሜታም የምትባል አይነት ሰው ከሆንክ ከስንት አንድ ሊታይህ ይችላል እንደዚህ አይነት ነገር ሲያጋጥምህ ፀልይ አይነጥላ ወዳንተ እየቀረበችህ ስለሆነ ነው
Sep 19, 2021አዎ ያጋጥማል የወንድ ልጅ ስፐርም ማቹር ከሆነ ቡሀላ በየ 72-75(78) ቀን በራሱ ይፈሳል(ኤፒዳይድሚስ ውስጥ ያለው ሲሞላ) እና normal ነው ታጠብ pant keyr(protein slalewu shta yametal)(shower)
Sep 19, 2021አው ሊፈስ ይችላል አንድም በተፈጥሮ ሌላው ደግሞ ከመኝታ በፊት አብዝተህ ከበላህ ና ከጠጣህ፤በምቾት ... ካጋጠመህ በኅላወዲያው ተነስተህ መታጠብ ዘርህ የነካውንም ልብስህንም ማጠብ ይህን ያልኩህ ግን ያ ዘር ርኩስ ሆኖ አይደለም ም/ክ ያ ዘር ሴት ቢያውቅ ክቡር የሆነውን ፍጥረት ሰውን የሚያስገኝ ነውና
Sep 19, 2021Spermeh wusxeh selebeza lemeqenes blo newu body so don't worry about it
Sep 19, 2021ere zm belachew its physiological man ewenet .. mmm marege achelem tefetero nw man
Sep 19, 2021Jelese hilme lelit ye sew ye lust(rkuset) flagot sibeza new mimetaw...kemtayewna kemtsemaw tekoteb...sexual negerochn asogd ke hiwetih (gizew eskiders)... Esrat slehone tsely atsely
Sep 19, 2021ስትረስ እንደዛ ያደርጋል (ህልመ ለሊት ግን አይደለም ስያሜው) የነባዘር መቆጣጠር ችግር ነው ስለዚህ በብዛት እንዲህ የሚገጥምህ ከሆነ ሳይኮሎጂስቶች ጋር ጎራ በልና አንዳንድ ምክር ይሰጡሀል
Sep 19, 2021A quick question. Why are you so "kiziram"?
Sep 19, 2021