ግራን ቀኝ ... ቀኝን ግራ አድርጎ የሚያሳየንን መስታወት እያመንን፤ እንዴት ሰውን ማመን ከበደን..???
Sep 18, 2021መስታወትን የምናምነው እኛ የምናረገውን ስለሚያረግልን ነው እኛ ያላደረግነውን እሱ አያደርግም የተረዳከኝ ይመስለኛል
Sep 19, 2021ግራን ቀኝ ... ቀኝን ግራ አድርጎ የሚያሳየንን መስታወት እያመንን፤ እንዴት ሰውን ማመን ከበደን..???
Sep 18, 2021መስታወትን የምናምነው እኛ የምናረገውን ስለሚያረግልን ነው እኛ ያላደረግነውን እሱ አያደርግም የተረዳከኝ ይመስለኛል
Sep 19, 2021መስታወት አይዋሽም መስታወት ፊትህን ስታዞርበት ጀርባህን አይወጋም መስታወት ያሳየኸውን መልክህን ይዞ ለሌላ ሹክ አይልም
Sep 19, 2021Sew endet ytamenal kamenk fetarin nw mamen sewma sw nw antega lela zor sil lela mn blh tamnewaleh
Sep 19, 2021አረ ዝም በላቸው ልክ ነው ሰው ማመን ቀላል ነው በዛ ላይ ከሰው ጋር እየተኖረ ሰው አላምንም ምናምን ፊልም ላይ አይታችሁ ነው መጀመርያ ሰውን ለማመን አንተ ምን ያህል የምትታመን መሆንህን ማወቅ በቂ ነው አንተ እራስህን ሳታጠራ ሰው ከሀዲ አላምንም ውሸታም ምናምን ማለት ከባድ ነው በዛ ላይ የሚታመን ሰው ወደ እኛ ሊመጣ የሚችለው እግዚአብሔር የእኛን መታመን እና የእኛን ንፅህ ልብ ሲያይ ስለሆነ ሰው እንኳን ቢክደን እግዚአብሔር አይከዳንም
Sep 19, 2021cuz mestawetu endza endhone slemawek yesw lij gn satetebekew meteto gerawn lay kegnun tach adergoleh yemetal
Sep 11, 2022Coz mestawet egna senaleks esu selemayalekes newa
Sep 19, 2021ሰው ማመን የሚፈልገውን መርጦ ነው የሚያምነው
Sep 19, 2021