ሰላም ቤተሰብ ጥያቄዬ የ ሃጊያ ሶፊያ መስጅድ ከመሆኑ በፊት የጥንት ቤተ ክርስቲያን እንደሆነ ይታወቃል እና ዛሬ ደሞ አንድ ፅሁፍ ላይ ድሬ ሼህ ሁሴን መስጅድም የጥንት ቤተ ክርስቲያን ለመሆኑ ምልክቶች እንዳሉ ያስረዳል እና ክርስቲያኖች ናቸው በመስጅድ እንደተወረሩ የሚያወሩት ወይስ የእውነት ተፈፅሞ ነው የእውነት ተፈፅሞ ከነበረ ለምድነው? በ እስልምና እምነት የሌላ ቤተ ዕምነት የነበረን ቦታ ላይ የራስን መስጅድ መትከል ( ህንፃው እንዳለም ሊሆንም ላይሆንም ይችላል) ከምን የመነጨ ነው? ችግር የለውም? የሁላችሁንም መልስ እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ
Sep 18, 2021mejemerya ante yawerahachew negeroch hake yehunu ayhunu alakem gn yegna islemna le tornrt (jihad)betewetabet gize hezbochachewn yastenekeku neber 1.setichnena hetsan lejen endaneku 😊 2.zafochn endakortu 😘 3. yamanegnawm ye emnet botawochn lemnkat endamokru😍 yeluachew nebr ena yelela haymanot teketayoch lay yerasachnen emnet bota megenbat yetekelekele nw first ante endi yehonten yalkachewn masreja negeregn
Sep 19, 2021