Does jumping rope increase height for girls?And if yes tell me how much and how many times and when? And can girls get taller at 18?
Sep 18, 2021በቅድሚያ ማመን እና መቀበል ነው የፈጣሪን ጥበብ ብዙ ግዜ እንዳስተዋልኩት ደግሞ ፈጣሪ አያዳላም ሶሳይቲው ግን የራሱን መስፈርትና አጥር ስላስቀመጠ ውዝግብ ውስጥ ይገባል ያንን ከጭንቅላትሽ መፋቅ ይገባሻል ማንም ምንም ይበልሽ ሁሉም የየራሱ የሚያፍርበት ነገር እንዳለው አትርሺ (ማፈር ባይኖርበትም እንኳ) ስለዚህ ቢ ግሬትፉል በፈጣሪ ጥበብ
Sep 19, 2021