esti familyachun lemasdeset bet wust ke familyachu gar mn aynet yechaweta aynet tchawetalachu
Sep 18, 2021እኛ ቤት መብራት የሚጠፋ ማታ አንድ ጨዋታ አለ ጨዋታው ቀልድ ማውራት ነው እና ቀልድህ የግድ ማሳቅ አለበት 😭 ቤት 7 ነን አንተ ቀልድ ተናጋሪ ስትሆን 6 ይቀራሉ አንዱ ገና ፈላ ስለሆነ አይካተትም ስለዚህ ከ 5ቱ 3ቱን የግድ ማሳቅ አለብህ እና የማታሳቅ ከሆነ ሁሉም የቤተሰቡ አባል የየራሱን ትዛዝ ያዛሃል ሪዝስት ማድረግ አትችልም እና በጣም ፈታ የሚያደርግ ጨዋታ ነው። እናታችንን ልብሷን አስወልቀን ራሱ እናውቃለን 😂😂
Sep 18, 2021