Inbox memtat kechalsh bzu mezmurochn yemetagegnibetn gpwoch add laregesh chelalw
Sep 18, 2021Inbox memtat kechalsh bzu mezmurochn yemetagegnibetn gpwoch add laregesh chelalw
Sep 18, 2021ሥላሴ ትትረም ሥላሴ ትትረመም ወትትነከር/2/ ሥላሴ ትትረመም ወትትነከር/2/ አዝ----- ይገባል ምስጋና ይገባል ውዳሴ ሁሉን ለፈጠረ ለቅድስት ሥላሴ ከዘመናት በፊት ቀድሞ የነበረ ፍጥረቱን በሙሉ ለክብሩ ፈጠረ አዝ----- ልበል ሀሌሉያ ኪሩቤልን ልምሠል በእግረ ምስጋና ያሬድን ልከተል ላቅርብ ምስጋናውን ዘምስለ ሡራፌል ውዳሴ ምስጋና ነውና ለልዑል አዝ----- በስም ሦስት ሲሆን እንዲሁም በአካል በግብርም ሦስት ነው ያለመቀላቀል ፍጥረትን በመፍጠር በአምላክነት በባህርይና ደግሞም በመንግስት አንድ አምላክ ነው እንጂ አይባልም ሦስት አዝ----- በኪሩቤል ጀርባ ዙፋኑን ዘርግቶ ክብሩን ጌትነቱን ከፍጥረት ለይቶ ይኖራል ዘለዓለም በመንግሥቱ ፀንቶ ይኖራል ዘለዓለም በመንግስቱ ፀንቶ አዝ----- ይመስክር ዮርዳኖስ ይናገር ታቦር የአምላክን ጌትነት የሥላሴን ክብር ይኸው በዮርዳኖስ ወልድ ተገለጠ መንፈስ ቅዱስ ታየ አብም ቃሉን ሠጠ
Sep 18, 2021