#other
#other ሰላም አማርኛ ላይ formal የሆነውና ትክክለኛ አጻጻፍ የሆነው የቱ ነው ከሁለቱ ሀገር አገር
ሀገር88%
አገር13%
8 votes
10 engagements
#other ሰላም አማርኛ ላይ formal የሆነውና ትክክለኛ አጻጻፍ የሆነው የቱ ነው ከሁለቱ ሀገር አገር
8 votes
ትክክል ስህተት የማለት ጉዳይ ሳይሆን ልትገልጽ የፈለከው ጉዳይ ይወስነዋል ስፋትን እና ስምን ለመግለጽ ከሆነ "አገር" የሚለውን ትጠቀማለህ ቦታን ለመግለጽ ሲሆን ደግሞ "ሀገር" የሚለውን እንጠቀማለን ለምሳሌ_፤ ኢትዮጲያ (ሀገር) / አገር;ምድር
Sep 18, 2021This is better
Sep 21, 2021Yhe new tikikilegnaw
Sep 18, 2021🙄🙄🙄
Sep 18, 2021Beterefe ke kuankua tebebtoch gar eyetemakern nw gn legizewu mrcha A lay yalewun tetekemu wusane lay snders lehzbu yifa enaregalen
Sep 18, 2021ሀ new ✔️
Sep 18, 2021B: አገር ኣማርኛ ከ ግእዝ ስለተቀዳ ኦርጂናሊቲ የለውም ስለዚህ በሁለቱም ያስከሂዳል።
Sep 18, 2021ይሄኛው ነው👍
Sep 18, 2021