አብዛኞቹ የሀገራችን ትልልቅ ተቋማት ( ሆቴሎች፣የግል ት/ቤቶች፣ኮሌጆች) እንዲሁም ሌሎችም ይኖራሉ መጠሪያቸውን ስናይ ከሀገራችን አንፃር በብዛት ብዙም ኢትዮጵያዊነትን አይገልፁም በተቻለ መጠን ሀገራዊ ይዘት ቢኖራቸው ብላቹ አታስቡም?¿ ወይስ የ business ጉዳይ ስለሆነ ምንም አይመለከታቸውም ግለሰቦቹ?¿🤦♂🤦🏿♂
Sep 18, 2021አንተ የትምህርት ቤት ስም ትላለህ አማርኛን እንዳታወሩ ከአማርኛ ክፍለግዜ ውጪ እየተባሉ እያደጉ አንተ ስለሆቴል ስያሜ ታስባለህ ቤተሰብ ልጁን በገዛ ፈቃዱ የግሪክ/የሂብሩ ስም እየሰጠው ነው (ኢንክሉዲንግ ሚ 🤦🏽♂️)
Sep 18, 2021