ሰላም ፤ እስኪ የሐረማያ ልጆች የሆናችሁ እና ስለ ሐረማያ የምታውቁ በሙሉ - ስለ ከተማዋ የምታውቁትን መረጃ - ከተማ ውስጥ ያነሳችሁትን ከተማዋን የሚያሳይ ፎቶ - ስለ ሐረማያ ዩኒቨርስቲ የምታውቁትን መረጃ ንገሩኝ አመሠግናለሁ 😊
Sep 18, 2021ካምፓሱ ውስጥ Zoo እንዳለ አውቃለሁ ከአንበሳ አንስቶ የተለያዩ የዱር እንሥሣት ይገኛሉ ይራሱ እርሻ ቦታም አለው ... ከ1 ቀን በላይ ስላልቆየሁ ብዙም አላየሁም
Sep 18, 2021