ኣረ ሰዎች የሆነ ነገር በሉኝ አንዱ የህይወት ክፍል ሲስተካከል ሌላው ይበላሻል😇 እንዴት ነው ከጨካኝ ገዢዎች ልላቀቅ የምችለው እነዚህ ሰዎች ቤተሰቦቼ ናቸው🥲 የእውነት አንዳንዴ ገንዘብ ቢኖረኝ ነፃነቴን ያውጅልኛል ብዬ አስባለው ለምን ብትሉኝ የራሴን የግል ህይወት ብቻ እጀምራለሁ ...ስለዛ እነሱ ቢፈልጉኝም እንኳ አያገኙኝም ! አንዱ አንዱን ሲገዛ ስለኖረ ሶስተኛ እና አራተኛ አካል ላይ የሚያረገው የደረሰበትን ተመሳሳይ ጭቆና ነው። ነገሮችን በአንዴ ለመለወጥ ስለማልችል እዚህ ውስጥ ሆኜ ደስተኛ የምሆንበት ነገር ካለ...
Sep 18, 2021Meslosh nw chekona ande kewetash bewala chigru 1000000000 etef hono simeta nw migebash arfesh kuch.bey
Sep 18, 2021