ሰላም ሰዎች🙌 ከቸከሷ👩 ጋር የተተዋወቅነው ትምሮ ቤት🏢 ነው። አሪፍ እና ተጫዋች ልጅ ስለሆነች በደምብ ተግባባን በTg ማውራት ጀመርን በጣም ተመቻቸን ነገሩም ወደ ፎንቃ እየተለወጠ መጣ ታዲያ አንድ ቀን "እእ እስከዛሬ ያወራውሽ በቃ አላ ጊዜ ለማሳለፊያ ነበር በቃ እየተደበርኩብሽ ነበር" ብልሽ ምን ትያለሽ (ታደርጊያለሽ) ብዬ ቴክት💬 ላኩላት ያልጠበቁት ምላሽ አጋጠመኝ.... ኧረ በጣም እጎዳለው የሌለ ነው መኖር የሚያስጠላኝ፣ ወንድ የሚባል ነገር አላይ በዞረበት አልዞር፣ ከቤት አልወጣም፣ ቀና ብዬ አላይህም፣ ትምሮ በጣም እቀራለው ብቻ ብዙ ብዙ ነገሮችን ብላኛለች ያው በምላሿ ተደናግጬ ኧረ ቆንጆ አረጋጊው ለጨዋታ ያህል ነው ብዬ አረጋጋኋት። ወንዶች አሁን እኔ የምር ባላፈቅራት እና እንዳልኩት ስደበርባት የነበረ ቢሆንስ ኖሮ ከምላሿ የተነሳ ምንድን ነበር የምታረጉት? ሴቶች ምላሿ የጅል ነው ትላላችሁ ደሞ ለሞላ ወንድ በሚለው። በሷ ቦታ ብትሆኑስ ምን ታረጋላችሁ? ሀሳባችሁን ላካፈላችሁኝ በሙሉ ከልብ አመሰግናለው🙏።
Sep 18, 2021Mn asecheneqeh lihon michelewun eyasebk wanawu esuwan mewudedeh newu, focus on that
Sep 18, 2021