Look here is the thing ፀጉሬን ከታጠብኩ በኋላ እርጥብ ሆኖ ምንም ሳላረገዉ ተፈርዞ ምን ልበላችሁ እንዴት አባቱ እንደሚያምር u have no clue! ግን the saddest part is እየቆየ ሲደርቅ ነጫጭባ ነዉ የሚሆነዉ😭😭 ሲያስጠላ my question is ምን ባረገዉ ነዉ በዛ ዉበት የሚቀጥለዉ thanks in advance
Sep 18, 2021Snail mibal ale esu arif new Arenguade eka new esun tetekemi👍
Sep 18, 2021