#personal
Hii guys ሐዋሳ በጣም ደሰ ሚለኝ ከተማ ነው እና በቅርቡ እዛ ልሄድ ስለሆነ ሐዋሳን ምትወዱ ለምን እንደ ምትወዷትና ስለከተማው ንገሩኝ።
Sep 18, 20216 engagements
Hii guys ሐዋሳ በጣም ደሰ ሚለኝ ከተማ ነው እና በቅርቡ እዛ ልሄድ ስለሆነ ሐዋሳን ምትወዱ ለምን እንደ ምትወዷትና ስለከተማው ንገሩኝ።
Sep 18, 2021✅ፅዳቷ ✅ፍቅር ሃይቋ ✅ሪዞርቶቿ (በተለይ ሌዊ) ✅ እና የሌዊ ካፌ በርገሯ 🤤
Sep 18, 2021Burger betely the special one😍
Sep 18, 2021Ice cream mimeslew hawlt silale
Sep 18, 2021Firstly ayerua aposto nw siqetl betam mitamr ketema nech yetelelayayu restaurant,cafe,hotel ...bqa beyam wub ketema nech
Sep 18, 2021