እንዴት ናችሁ ሰዎች አንድ ጥያቄ ነበረኝ ክፍለሀገር ነው ያለሁት እና ወደ ሸገር move ማድረግ ፈልጌ ነበር እና ለ 4 ቤተሰብ የሚሆን ባለ 2 ምኝታ ቤት ስንት እንደሚከራይ እና በስንትስ እንደሚሸጥ ምታቁ ካላችሁ ተባበሩኝ ጥሩ ደላላም የት እንደማገኝ ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል ለጊዜው እስከ 6 ወር በክራይ ለመቆየት ነው ያሰብኩት 3 ሚልየን ብር አለኝ ምን አይነት ቤትስ ያስገዛኛል እባካቹ ተባበሩኝ
Sep 18, 2021Mn nekah bro? Lemangnawm delala rasu kemtawkew sew gar honeh felg gn ebakehh🙏 yalehn ye birr meten atnager bro Enkuan yihen yahl alegn blehachew endihum ፈርቅ eyeyazu aychalum Demo slemekerayet atasb ezaw cherseh btmeta yishalhal
Sep 18, 2021