Henos76
#other
Guys ሰፈራችን Network ችራሽ የለም ማለት ይቻላል! ጥሪ እንኳን መቀበል አንችልም 3G እና 4G ኢንተርኔት መጠቀም almost ቅንጦት ነው ማለት ይቻላል😏 ሁለት አመት ሊሞላው እኮ ነው ታዲያ ምን ትመክሩኛላችሁ 😒በነገርችን ላይ አ.አ ውስጥ ከመገናኛ ብዙም አይርቅም ሰፈሩ!
Sep 17, 202111 engagements
Guys ሰፈራችን Network ችራሽ የለም ማለት ይቻላል! ጥሪ እንኳን መቀበል አንችልም 3G እና 4G ኢንተርኔት መጠቀም almost ቅንጦት ነው ማለት ይቻላል😏 ሁለት አመት ሊሞላው እኮ ነው ታዲያ ምን ትመክሩኛላችሁ 😒በነገርችን ላይ አ.አ ውስጥ ከመገናኛ ብዙም አይርቅም ሰፈሩ!
Sep 17, 2021እውነቴነው የምልህ ቴሌ በርላይ ሰላማዊ ሰልፍ አድርጉ። አስተዳዳሪዋ የምትሰማቹ ይመስለኛል😊👍🤕🤪🤨ግን ተጠንቀቁ ጁንታ ናቸው ብለው.........
Sep 18, 2021Eregetgna negn yeka abdo nk wey G7 or 13 a🙃🙃
Sep 18, 2021Yebet silk mesmer kale wifi asgeba
Sep 18, 2021Baynorm keyetm yketllulhal teyk
Sep 18, 2021Mn enmkerek 😐, sefer lekek
Sep 18, 2021Abado👀
Sep 18, 2021ya andand potawoch laym ke adiss abeba dar dar yemigeyu akebabiwochm yaschegeral 4G launch aderegn yelalu gn 3G yemayserabet gize ale 994 lay betedewel kenesu melash mageyet techilalek
Sep 18, 2021keza sefer weta😊
Sep 18, 2021የረር??👀
Sep 18, 2021