Am in love with a protestant girl, am an orthodox. So my question is why can we be together? For the long haul that is.
Sep 17, 2021#እንዴት ሁኖ brother እማይሆነውን እንደው ቅዱስ ጳውሎስ የተናገረውን ዘነጋኸው (2ኛ ቆሮንቶስ6፥14 ላይ) ከማያምኑት ጋር እንዴት ህብረት ሊኖርህ ይችላል በል በጊዜ መላ አበጅለት serious ስለሆነ ነው ማጠብቀው ☘ ወንድሜ አሁን ላይ ላትረዳው ትችላለህ በኋላ ቀስ በቀስ አድጎ ወደ ትዳር ስትገቡ ብዙ ጣጣ ያመጣል ሳይቃጠል በቅጠል እንዲል የአገሬ ሰው በጊዜ ዘይድ ☘ብትችል ወደ እውነተኛው ማምጣት ካልቻልክ አምላካችን ክርስቶስ (በማቴ.5፥29) እንደተናገረን መተገብር ይኖርብሃል እናም bf gf ሙድ ወጥተህ በጊዜ ግንኙነቱን መልክ ማስያዝ ነው ያለብህ ወዳጄ ☘እግዚአብሔር ይርዳህ
Sep 17, 2021