✋ ስለገረመኝ ነው አንድን ነገር አይታቹት ከዚ በፊት በህልማቹ ወይም በምናባቹ አይታቹት እንደምታውቁ ተሰምቶዋቹ ያውቃል? ሁለት ጊዜ ሊፈጠር የማይችል አጋጣሚ ሆኖ ግን በፊት አይታቹት እንደምታውቁ ተሰምቶዋቹ ያውቃል ?
Sep 17, 2021Enema yehone Supernatural yehonku yahl new yemisemagn hule ehen neger aychew yele ende mnamn eyalku.
Sep 17, 2021