gudayu yaw fikir nw ena le and amet belay ke lijitua gar awritenal ena betam bzu emibal proccesin alfenal just ene negn first tyake yakerebkulat kza bka tyakeyen satikebel eskahun alech gn dmo tidewilalech ene sitefa tifeligegnalech ene dmo sifeligat titefalech bka silken block unblock aynet chewata tichawetalech lela gize dmo wedihalew tilegnalech kza dmo endebrothere hun tilegnina bka eshi silken zegawalew mnmn silat ene latah alfeligim endante emiredagn sw yelem mnmn tilalech kezih buhala balew hiwete endante emihon sw yale aymeslegnim tilalech melisa dmo bka wede fikir megbat endematfelig tinegregnalech what is this all cofussion about? gra eyagabachign nw ena bka biwedatim lileyat eyasebkugn nw eski enante mn tilugnalachu?
Sep 17, 2021ልጅቷ ምናልባትም ፍቅረኛ የመያዝ ወይም ፍቅር ውስጥ የመግባት ፍርሃት ይኖርባታል በዛ ላይ ደግሞ ለራሷ የነገረችው ነገር ካለ ለምሳሌ" አይ እኔ አላፈቅርም..ፍቅር ውስጥ አልገባም..." እንዲህ አይነት ነገር ለራሷ ነግራው ግን በነገረችው መሰረት ራሷ ክዷት ልቧ ካፈቀረ ሁለት ልብ ነው የምትሆነው ማፍቀር አብሮ መሆን አለማፍቀር ወይም በርቀት መሆን ይህ ነገሯ ግራ አጋብቷት ነው የሚሆነው ...ግን ለውሳኔ እንዲረዳህ ልጅቷ ከራሷ እየሸሸች ነው ልቧ የሚፈልገው እና አፏ የሚለው ነገር የተለያዩ ናቸው ። አፍቅራሃለች ግን መቀበል አትፈልግም ስለዛ ብትችል ከራሷ ጋር እንድትስማማ አድርጋት በብልህነት ማለት ነው....እሷ ከዚህ ግራ ከተጋባ ህይወት እንድቶጣ አንተ እስኪ ገፋፋት ምክንያቱም እንደምታፈቅርህ መቀበል አለባት ከዛ እሷም አንተም ከዚህ ስቃይ ትገላገላላችሁ ....
Sep 17, 2021