Proko12
#education
ሰዎች ገላን የወንዶች አዳሪ ትምህርት ቤት ተመዝግቤያለው እና ፈተና አለው ተብሏል። እስኪ ከዚህ በፊት የተፈተናችሁ ስለፈተናው አወጣጥ እና ከግማሽ በላይ ያመጣ ነው የሚያልፈው ወይስ ሌላ ዘዴ አለው?🤔 እስኪ የምታውቁ ንገሩኝ plz
Sep 17, 20215 engagements

Sep 17, 2021