Hey guys am 18 gn physically betam tinsh negn endewem setay hisan lej nw memeslew ena sewoch betam new bezi nger miyanadedugn tinit eyalu miterugn rasu alu b.f rasu balefew kesewoch ga hogne aytogn atetayim eko betam tinit nesh eyale kelede lesu keld nw lene gn sewoch endezi bemilugn ngr psychologicaly eyetegodaw nw ena kezi smet lemewtat mn larg
Sep 16, 2021#አረ በፈጠረሽ እንዲማ አታስቢ sis ሰው ለሚልሽ ነገር ለምን ቦታ ትሰጪያለሽ እንደው ትልቅም ገዘፍም ብትይ እኮ ሙድ መያዙ አይቀርም ይልቅ እነሱ ሚሉሽን ጆሮ ዳባ ልበስ ብለሽ ምን እንደምታደርጊ ልንገርሽ ☘physicalሽን ማስተካከል ትችያለሽ በsport አቅራቢያሽ Gym ካለ እዛ በመሄድ ሚደብርሽ ከሆነው ቤትሽ ተቀምጠሽ እድሜ ለስልጣኔ YouTube ላይ የተለያዩ ለሴቶች የሚሆኑ ሰውነት ማጎልበቻ የሚረዱ የsport አይነቶችን home workout እያየሽ መስራት... ☘sport ደግሞ ካለምግብ ዋጋ ቢስ ስለሆነ የተለያዩ calorie reach የሆኑትን ምግቦች በበቂ ሁኔታ መመገብ ከዛ ለውጥ ታያለሽ sis ግን ምንም ተስፋ እንዳትቆርጪ አላማሽን አስቢው ☘እናም አንቺ ለራስሽ ልዩ እንደሆንሽ የሚወደድ ነገር እንዳለሽ አስቢ ሙድ ለሚይዙት ደግሞ አንቺም ሙድ ያዢባቸው ለጨዋታ ለቀልድ አድርጊው don't take it serious የፈጠረሽንም አታሳዝኝው sis
Sep 17, 2021