ሰላም ሰዎች እስኪ የኦርቶዶክስ የሆነ ማንኛዉም ግጥም, መነባነብ ወይ ማንኛዉም የጥበብ ሥራ ላኩልኝ its urgent 🙏🏾
Sep 16, 2021@22URAEL22@ እግዚአብሔር በአፌ በእጅጉ አመሰግነዋለሁ በብዙዎችም መካከል አከብረዋለሁ መዝ 108:30 ezi lay gebi ena ale
Sep 17, 2021ሰላም ሰዎች እስኪ የኦርቶዶክስ የሆነ ማንኛዉም ግጥም, መነባነብ ወይ ማንኛዉም የጥበብ ሥራ ላኩልኝ its urgent 🙏🏾
Sep 16, 2021@22URAEL22@ እግዚአብሔር በአፌ በእጅጉ አመሰግነዋለሁ በብዙዎችም መካከል አከብረዋለሁ መዝ 108:30 ezi lay gebi ena ale
Sep 17, 2021@STURAELL
Sep 17, 2021በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ! ሑሩ ( ሒዱ ) _ ግጥም ፍቅር ካሰኛችሁ ፅናትም ካሻችሁ ምስጢር ካማራችሁ እናግኝ ካላችሁ ሂዱ አሁን ውጡ በፍጥነት ብረሩ ከኋላ ሳታዩ ፍጠኑ ብረሩ ወደ እግረ መስቀሉ እዛም ስትደርሱ ዮሐንስን እዩት በፅናት እንዳለ ክርስቶስን ሲያየው በፍቅር በስስት አይኑ እምባ እንዳዘለ ስጦታ ካሻችሁ ማግኘት ካማራችሁ ከእግረ መስቀሉ ድረሱ ፈጥናችሁ የዮሐንስ ፍቅር እንደዛ ሲፀና ለክርስቶስ ያለው ድንግል ተሰጠችው ስጦታ እንድትሆነው ስጦታውን ወስዶ ከቤቱ አኖራት ለ15 አመታት በቤቱ አከበራት ፅናት ፣ ፍቅር ፣ ስጦታ ዮሐንስ ጋር አሉ እርሱኑ ጠይቁ ፍቁረ እግዚእ በሉ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር ! አሜን !
Sep 17, 2021Amen
Sep 17, 2021#ሩፋኤል_ይቅር_በለኝ አሳድገኝ ብዬህ ሮጬ ከልጆች ጋር ተሯሩጬ በጠበልህ እየታጠብኩ የውኃ ጨው እየቀመስኩ ሩፋኤል አሳድገኝ እንደ ታላቆቼ አድርገኝ ብዬ እየጮህኩኝ ስጣራ ሰምተኸኛል ከልጅ ተራ ዘንድሮን ግን ተጠለልኩኝ ጠበል ሲወርድ ተሸሸግሁኝ ከበረከትህ ሸሸሁኝ ከቡራኬህ አመለጥኩኝ ሩፋኤል ሆይ ይቅር በለኝ ስላበቃ ልጅነቴ በቆሸሸ ሰውነቴ በረከሰ ማንነቴ እንዳላረክስ ጠበልህን ተጠለልኩት ጥምቀትህን ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ጳጉሜን 3 2012 ዓ.ም ለመልዕክት 📩 @TikvahOrthodoxbot ለመቀላቀል ...👇 ✦✺ @tikvahorthodox ✺✦ ✦✺ @tikvahorthodox ✺✦
Sep 17, 2021