#business
vitz ምናምን ተከራይቼ ride መስራት ፈልጌ ነበር መንጃ ፍቃድ አለኝ ግን ቆይቷል ካወጣሁት እና ነድቼ አላቅም። ጥያቄዬ መንዳት በስነስራቱ ሚያለማምዱ ካወቃቹ ጠቁሙኝ ብዙ ሚያጭበረብሩ ስላሉ ነው ። እና ደሞ መኪናውን ምከራይበት ቦታ።
Sep 16, 20214 engagements
vitz ምናምን ተከራይቼ ride መስራት ፈልጌ ነበር መንጃ ፍቃድ አለኝ ግን ቆይቷል ካወጣሁት እና ነድቼ አላቅም። ጥያቄዬ መንዳት በስነስራቱ ሚያለማምዱ ካወቃቹ ጠቁሙኝ ብዙ ሚያጭበረብሩ ስላሉ ነው ። እና ደሞ መኪናውን ምከራይበት ቦታ።
Sep 16, 2021እኛ ጋር
Sep 17, 2021Mendat satchl nw ende menjafkad yesetuhh
Sep 16, 2021እየሰራህ ትለምዳለህ 🙄
Sep 16, 2021