#other
ሰላም አስቸኩዎይ ነው ከ አዲስ አበባ ሰበታ ለመሄድ ነበር እና መድረሻ 1 ሰአት ነው እና እደርሳለሀ ? ስንት ሰአት ብነሳ?
Sep 16, 20215 engagements
ሰላም አስቸኩዎይ ነው ከ አዲስ አበባ ሰበታ ለመሄድ ነበር እና መድረሻ 1 ሰአት ነው እና እደርሳለሀ ? ስንት ሰአት ብነሳ?
Sep 16, 2021ጥያቄክን በትክክል ለእራስህ አንብበው ማን
Sep 16, 2021አዲስ አበባኮ ሰፊ ናት ከየት ነው ወደ ሰበታ ለመሄድ ያሰብከው?
Sep 16, 2021የአንድ ሰዐት መንገድ ነው ከአዲስ ከወጣህ በኃሏ
Sep 16, 2021Deresk aa?
Sep 16, 2021ክንፍ አለህ? ከበረርክ አዎ🥸
Sep 16, 2021