#health
ሰላም የሀገሬ ልጆች ! የግል ክሊኒክ ለመክፈት ለሀኪም የአገልግሎት ዘመን ስንት ነው? በግል ለመስራት (በእውነት) ከመንግስት ተቋም የሰዓታት ሽርፍራፊ ለምሳሌ ከሰዓትን ትጠቀማላችሁ ወይስ do u complete the 8hrs 👌 ገንዘብ ከዋልያ 80% የመሳሪያ ብድር እንዳለ ሆኖ እስከ ስንት ያስወጣል (ከፍቶ የሚያውቅ ሰው ካለ)፤ ፋርማሲ በጎን ለመክፈት ሌላ መስፈርት ያስፈልገዋል ? በመጨረሻም :- ምን ያህል አትራፊ ነው? 🙏
Sep 16, 20210 engagements