Guys dna nachu...... Dbrognal maletm maderegw neger eytdgagemebgn nw malet ahun tmrt yeleb kbet mwtat ayfkdlgnm slk yze kuch bcha ena hule endesu sihon ydebrgnal btammm mn larg?
Sep 15, 2021☘መፅሀፍቶችን አንብቢ ☘ያለሽን ችሎታ ደሞ ማዳበር ለምሳሌ ስእል መሳል፥ግጥም መግጠም፥ድርሰት ምናምን ☘web ላይ ደግሞ የተለያዩ entertain የሚያደርጉ ነገሮችን በማየት አይምሮ ገንቢ የሆኑትንም በመፈለግ በመከታተል ጊዜሽን መጠቀም ከድብርትም መውጣት ትችያለሽ sis
Sep 16, 2021