እንዴት ሀሳቤን ግልጽ አድርጌ መናገር እችላለኹ? ለሰው ብቻ ሳይኾን በውስጤም ከራሴ ተነጋግሬ ፍላጎቴን በግልጽ እንዴት ማወቅ እችላለኹ?
Sep 15, 2021list pros and cons 😁 and then reason for each, then u'll know what ur thinking or ur motives behind ur desires
Sep 16, 2021እንዴት ሀሳቤን ግልጽ አድርጌ መናገር እችላለኹ? ለሰው ብቻ ሳይኾን በውስጤም ከራሴ ተነጋግሬ ፍላጎቴን በግልጽ እንዴት ማወቅ እችላለኹ?
Sep 15, 2021list pros and cons 😁 and then reason for each, then u'll know what ur thinking or ur motives behind ur desires
Sep 16, 2021#ብዙ ጊዜ ይሄ ችግር የሚመጣው አይናፋር ከመሆን የተነሳ ወይም በራስ ያለመተማመን ስሜት በውስጣችን ሲያድር ነው ብዬ አስባለሁ እኔም ስላጋጠመኝ ነው sis ☘መጀመሪያ ግን ከራስ ይጀምራል ማለት ምንድነው ምፈልገው የሚያስፈልግሽን ነገር አይተሽ እራስሽን መጠየቅ። እዚጋ ግን ማወቅ ያለብሽ ሁሉም ሰው ያለው ነገር ለራሱ በቂ እንደሆነ ነው ☘ፍላጎት አንዳንዴ ሲበዛ ወይም ከልክ ሲያልፍ ችግር ይሆንብናል ስለዚህ ፍላጎትንም መገደብ ማወቅ አለብሽ ☘ፍላጎትን ለሌላ ለመንገር ለማስረዳት ወይም ለመግለፅ ደግሞ ከሰው ጋር ያለሽን ግንኙነት በማሳደግ ስለራስሽ ሳታፍሪ በኩራት በድፍረት በመናገር ነው እዚጋም መጠንቀቅ ያለብሽ በተለይ ፍላጎትሽን ስትገልጪ ለማን?🤔 የሚለውን ነገር በመረዳት እና በማየት መሆን አለበት ምክንያቱም ፍላጎትሽን የሚረዳሽ ያስፈልግሻል እና
Sep 16, 2021Mareg mitfelgiwn negr bewereket mezgbiw zmblesh wistsh milishn Keza eyandandu filagotshn endataregi yagedeshn lemawek Ke reality gar eyagengeah le eyandandu ye masakat edilishn percent sichiw Andbdemo be jerba dikamshn tsafi Enditaswegji maneko yehonebsh gar Bedenb gize wesdesh yane Mefthe felgi bakababish kalut sewoch limid wiseji Practice adrgi mnamn
Sep 16, 2021teregagitesh asibesh menager new ende tekebayu ye ewiket , yebahil, yetimrt dereja malet new ..... le and gebere mechem engilish eyekelakelish bitinageri liredash ayichilim ..... anchi yetena balemuya bitognina le and accountant le doctor bemitaweribet menged bitawetiw ayiredashim ....... lerasish demo filagotochishin gilts lemadreg be wereket lay tsafiyachew ..... endeza eyaregiah mawek tichiyalesh
Sep 16, 2021ከመናገርሽ በፊት አስቢ ከዛ ውስጥሽን አዳምጭው
Sep 16, 2021