✋ሰላም ቤተሰብ አስተውላቹታል ግን🤔 በኮሮና ሞቱ ተብለው የሚቀርቡት ሪፖርቶች ሁሉ ከ ሆስፒታል ውስጥ ብቻ ነው . አንድም ሰው ሰፈራችን ውስጥ ባካባቢያችን ታሞ አይተን አናቅም why is that? ሌላው ቢቀር ለምንድን ነው ቤት እንኳ የሌላቸው የጎዳና ተዳዳሪዎች እንደሌላው ሰው ማስክ ሳያደርጉ ሳኒታይዘር ሳይጠቀሙ ለበሽታው ጥንቃቄ አድርጉ ሚባለውን መስፈርት ሳያሟሉ አንድ ላይ ተሰብስበው እየዋሉ አንዳችም ማይታመሙት ? የእውነት እንደሚሉት በሸታ ቢኖር ለምንድነው አንድም እንኳን ከሆስፒታል ውጪ የታመመ ሰው አካባቢያቹ ላይ ወይም በመንገድ ዳር ማናየው ? ለምንድነው ሞቱ የተባሉትን ሰዎች ቁጥር ከቲቪ ላይ ብቻ ሚነገረን ? እንደሚባለው በሽታ ካለ ለምንድነው በሽታውን ሆኖ ማናየው ? እራሳችሁን ጠይቃችሁት ታቃላቹ ይሄን ጥያቄ? Ur thought...
Sep 15, 2021ካልገደለኝ አላምንም ነው ምትል😒
Sep 16, 2021