hi እንዴት ናቹ አንድ ጓደኛ አለኝ ስልክ የማንሳት ችግር አለበት እና ቀጠሮ አያከብርም ሁሌም ስደውል አያነሳም እሱ ደውሎ ካላነሳው ግን ይናደዳል እንዲው እየሆነ አመት አለፈን ዝም ልበል ወይስ ጓደኝነት ከዚህም በላይ ነው ብዬ ልቻል ደሞ miscall አይቶ አይደውልም ሁሌም ላለማንሳቱ ምክኒያት አያጣም ስፈልገው ካላገኘሁት ምን ያረጋል እንደኔ ያጋጠመው አለ እስቲ እናውራ ጓደኛዬ ነው ሌላ ነገር የለንም
Sep 15, 2021Yaw and ande mayimechebat agatami yinoral demo u ken be ken nw weyis indet nw medewiyilat esus🤔
Sep 15, 2021