ሰላም ! የአዲስ አበባ ከተማ የ 2014 በጀት ተለቋል ወይ?
Libela nw man😅 eskahunm kalaleqe
ሁሌም ቢሆን የ አመቱ በጀት ሃምሌ 1 ነው ሚለቀቀው። እና የ አዲስ አበባ ብቻ ሳይሆን የሁሉም ክልሎች (ከ ትግራይ ውጪ) የ 2014 በጀት ተለቆላችዋል።
ሊሪዠ ተደርጞል😂😂