አብሾ እኔ የማውቀው ልክ እንደ ባህሪ ነው አለ አይደል አንድ ሰው ሲናደድ ሴጣኔ መጣ ምናምን እንደሚባለው አብሾም የስካር ስሜት ላይ ሆኖ ወደ ሌላ ነገር የሚገፋፋው ነው
Sep 15, 2021አብሾ እኔ የማውቀው ልክ እንደ ባህሪ ነው አለ አይደል አንድ ሰው ሲናደድ ሴጣኔ መጣ ምናምን እንደሚባለው አብሾም የስካር ስሜት ላይ ሆኖ ወደ ሌላ ነገር የሚገፋፋው ነው
Sep 15, 2021አብሾ ማለት ከብዙ ዕፅዋት ሚቀመም ነው ena there are d/f types of አብሾ its like medicne ጥቅሙ ደሞ በትምህርት ጉበዝ እንድትሆኚ በቃልሽ የያዝሺውን ቶሎ እዳትረሺ ያረጋል ግን አብሾው ከተጠጣ በኋላ የምትበዪው ምግብ ላይ exception አለው በአብዛኛው ደሞ አልኮል ይከለከላል if you against the law ena ketetash demo ወይ እስከመጨረሻው ወይ ለትንሽ ግዜ እራስሽን control ማረግ አትችዪም ይሄ ነው ሰው ጠጥቶ ሲበጠብጥ አብሾ አለበት ምናምን ሚባለው
Sep 15, 2021Owk ማለት ቀለም የለውም አላችሁኝ ግን ይጠጣ የለ እንዴ ታዲያ ሚጠጣ ነገር እኮ ቀለም አለው
Sep 15, 2021Bzu sew yasabdal yilal
Sep 25, 2021አብሾ ቀለም አለው እንዴ.....እኔ የማውቀው አልኮል የጠጣ ሰው ከሰው ጋር በትንሽ ነገር ተጣላ..ተጣላ እምቡር እምቡር የሚልበት part new
Sep 15, 2021ያው ቀመሼው ባላቅም ያው መልኩንም አንደዛው ግን እንደተጠቀምክበት ብዛት ይወስነዋል ያው ብዙ ከጠጣክ ነው በወረብ መሃል እስክስታ ሚያስጨፍርክ ያው ጠላም ስጠጣ ሌላ አለም ውስጥ ሚከትክ እኔ ማቀው በአጭሩ ይህን ነው
Sep 15, 2021