✋slam sewoch le and amet yakil miwedat lij nbrch ena endet biye liteyikat bitnegrugn
Sep 15, 2021ቀጥታማ አጠይቃት ጊዜ ያስፈልግሻል bro እሷ እኮ ስላንተ ምታውቀው ጉዳይ የለም i think እና ድንገት እንደ ደራሽ ወንዝ ብትነግራት ከመገረሟ ወጪ ምንም ሚለወጥ ታሪክ አይኖርም ብዬ አስባለሁ እናም ☘መጀመሪያ ተዋወቃት ተግባባት ወዳጅዋ ለመሆን ሞክር ☘ቀስ በቀስ ትውቃችው እያደገ ሲመጣ በጊዜ ሂደት የሷን ስሜት ተረድተህ ትነግራታለህ
Sep 15, 2021