#business
ሰላም ወንድም እህቶቼ ጥራት ያላቸውን ልብሶች ሰፍቼ ለመሸጥ አስቤ ነበር ግን ምን ያህል ህብረተሰቡ ይቀበለኛል፣የሀገር ውስጥ ስራዎችን የመቀበል አቅሙ ምን ያህል ነው እስከአሁን ዲዛይን እያስተማርኩ እና በትዕዛዝ ነበር ልብስ የምሰራው አሁን ግን ወደ ምርት ደረጃ ማሳደግ ፈልጌ ነበር ምን ትላላቹ በጥራቱ ጉደይ ሀሳብ አይግባችሁ እንደዚህ የሚሰራ ሰው ካወቃችሁም አገናኙኝ አመሰግናለሁ
Sep 15, 20216 engagements