#education
እኔ አሁን 2014 የ12ኛ ክፍል ነበርኩ እና በአዲሱ ት/ት ፍኖተ ካርታ መሰረት Entrance የምንወስዳቸው የት/ት አይነቶች ምን ምን እንደሆኑ መረጃው ያለው ካለ እስኪ...???
Sep 15, 202110 engagements
እኔ አሁን 2014 የ12ኛ ክፍል ነበርኩ እና በአዲሱ ት/ት ፍኖተ ካርታ መሰረት Entrance የምንወስዳቸው የት/ት አይነቶች ምን ምን እንደሆኑ መረጃው ያለው ካለ እስኪ...???
Sep 15, 2021የበፊቶቹ አይቀሩም ግብርና ይጨመራል ሲሉ ነበር 🤔
Sep 15, 2021