ሰላም ሰወች ምግባረ ሰናይ ሆስፒታል የት አካባቢ ነው ?plz its urgent
Balduras condominium mechereshaw gar
እኔጃ
በሲግናል ወደ መገናኛ ሚወስደው መንገድ ላይ ነው አደባባዩ ላይ ለምልክት የወታደር ቤተሰብ መኖሪያ ኮንዶሚኒየም አለ ከፊቱ