Hanni42
#education
Selam,tru ye musica t/t bet yemetaku tekumug vocal ena instrument miyasetemru
Sep 14, 20212 engagements
Selam,tru ye musica t/t bet yemetaku tekumug vocal ena instrument miyasetemru
Sep 14, 2021አቢሲኒያ ባቲ የጴንጤ ነው እንጂ ሮኔክል (ሄቨኒኮ) አለልሽ እኔም ልገባ ነበር ግን ውድ ነው ክፍያው 1,500 ደሞ የ3ወር በአንዴ ነው የሚያስከፉሉ ግን ገራሚ አድርገው ነው የሚያበቁሽ እነ ፊናን የወጡበት ነው ጴንጤ ካልሆንሽ ትንሽ ያንገራግሩ ና በመዝሙር ነው ልምምዱ ይሉሻል ከተስማማሽ ትገቢያለሽ ከዛ ስትወጪ ዘፈንሽን ማቅለጥ ነው በዛው ሰምጠሽ ካልቀርሽ😂
Sep 15, 2021Arat kilo alu yayew meselegn gn Yared mokiri eski short course
Sep 15, 2021