Enchante575
#religion
Hello everyone, "ምስጋናዬን ለ አምላኬ አቀርባለው" yemilewn ye like mezemran Tedros Yosef mezmur yalachu lakulgn please.
Sep 14, 20211 engagements
Hello everyone, "ምስጋናዬን ለ አምላኬ አቀርባለው" yemilewn ye like mezemran Tedros Yosef mezmur yalachu lakulgn please.
Sep 14, 2021✞ምስጋናዬን ለአምላኬ አቀርባለሁ✞ ምስጋናዬ ለአምላኬ አቀርባለሁ በማደርያው ገብቼ እስግድለታለሁ ኤልሻዳይ ነው ጌታ ሁሉን ቻይ ይፈፀማል አምናለሁ የልቤ ጉዳይ(፪) ዘንባባዬን ይዤ እንደ ህፃናቱ 🌿 ሆሣዕና ልበለው ሰግጄ በፊቱ ምንም ባዶ ብሆን እውቀት ቢጎለኝ ለስሙ ልዘምር ከልካይም የለኝ(፪) አዝ= = = = = አምላኬ በፌትህ ቃል አለብኝ እኔ ቋንቋዬ መዝሙር ነው ያንተ እንደመሆኔ በአሚናዳብ ደጃፍ በቅድመ ታቦቱ ያየክብርህ ሁደት ጠራኝ ማህሌቱ{፪} አዝ= = = = = የህይወት ትርጉሜ አንተ ነህ ደስታዬ ስምህን ማገልገል ክብሬ ነው ስራዬ ለታመነው ጌታ ምስክር የሆኑ ከብረው ተመለሱ ለበረከት ሆኑ(፪) አዝ= = = = = መነሻዬ አንተ ነህ ጉልበቴና ክብሬ መድረሻዬም አንተ መደምደሚያ ቅጥሬ በፅዮን ተራራ ስትገለጥ ያኔ ነጩን ልብስ አልብሰህ አስነሳኝ ለቅኔ(፪) ሊቀ መዘምራን ዲያቆን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯