ሰላም ሰዎች🙋♀ ምወደው ልጅ አለ እሱ ደግም የሚያፈቅራት ልጅ አለች እስዋ ደግም እንደማትፈልገው አውቃለሁ bf አላት እሱ እኔን እንደማይፈልገኝ በ ፍቅር አውቃለሁ plss ምን ላርግ ሳላስበው አልውልም
Sep 14, 2021ጥቅምሽ እስኪገባው ድረስ አሰልቺ ነው አይረዳሽም ፊልም ላይ እንደምናየው ወዳንቺ የሚመለስበት ቀን ቢቆይም ግን ያንቺ ነው ደግመሽ እንደምትወጂው ንገሪው
Sep 14, 2021ሰላም ሰዎች🙋♀ ምወደው ልጅ አለ እሱ ደግም የሚያፈቅራት ልጅ አለች እስዋ ደግም እንደማትፈልገው አውቃለሁ bf አላት እሱ እኔን እንደማይፈልገኝ በ ፍቅር አውቃለሁ plss ምን ላርግ ሳላስበው አልውልም
Sep 14, 2021ጥቅምሽ እስኪገባው ድረስ አሰልቺ ነው አይረዳሽም ፊልም ላይ እንደምናየው ወዳንቺ የሚመለስበት ቀን ቢቆይም ግን ያንቺ ነው ደግመሽ እንደምትወጂው ንገሪው
Sep 14, 2021Seem like puzzle thi😂. Why locate ur self in such complex situations just live alone.
Sep 14, 2021Eras inehun ehete hulum neger botahu kehone yihonal u melkamenatesh ayileyew fkr ya nw
Sep 14, 2021Isua iindemathonew kaweksh mokri bedenb agigniw ke gonu hugni isuan iyeresat yhedal
Sep 14, 2021ከመሀል ዉጪላቸዉ
Sep 15, 2021Am Serious Inbox Ney Ena Enawera Erejem meker alenge
Sep 14, 2021Lmn lela boy atetebshim
Sep 14, 2021yegeremew asefan zefen gabiziw beka .... tariku endeza new
Sep 14, 2021Mndnew awesasebshew negerun😅
Sep 14, 2021የእኛ የወንዶች ባህሪ ነው ከወደድሽው አብረሽው ሁኝ ያኔ የሚወዳትን እንደማያገኛት ሲያቅ አንች ጋር ነው እመኝኝ
Sep 14, 2021Mnm atasbi ene alehulsh
Sep 16, 2021ራስሽን ጠንካራ አድርጊ!! ለመራቅ ተዘጋጅ! በተደጋጋሚ አትይው አታግኚው! ይህ ነገር የሚሆን አይመስለኝም!! በዚህ መልኩ እሽ ቢልሽ እንኳን ግንኙነታችሁ ለአጭር ጊዜ ብቻ ነው የሚቆየው
Sep 16, 2021Beka zem belesh asebiwu Ena siselechsh yewexaleshal
Sep 14, 20211. እንደ ምትወጂው ንገሪው 2. እውነቱን አሳዪው( ስለ እሷ) 3. ከአጠገቡ አትራቂ 4. ታገሺ "ፍቅር ያለ መሰዋእትነት...... In my attention
Sep 14, 2021Amharic movies script lol
Sep 14, 2021He ain't the one just ignore him😌
Sep 14, 2021Ymejemeriyash nw?
Sep 14, 2021Egzeber balew nw enatu kalwedesh mamel mokeri becegeru gize abershu hugn
Sep 14, 2021Sent ametesh new?
Sep 14, 2021This is what you call clustered love
Sep 14, 2021Tariku yetekedawu amharic film lay nw aaa
Sep 14, 2021satasbiw lemewal mokri
Sep 14, 2021