ሰላም አንዴት ናችሁ እኔ አንድ ጥያቄ መጠየቅ ፈልገላሁ በተለይ ሴቶችን ለምንድነው የምተስመስሉት ማሬ ውዴ ቤቢ ወዘተ ቀለትን እየተጠቀመችሁ ለምን የወንዶችን ልብ ትሰርቀለችሁ? በዝህ አስመሳይነተችሁ ስንቶች ህይወታቸው ተቀዎሰዋል(ትደረቸው ፈርሰዋል) ስንቶች አብደዋል ስንቶችስ ረሰቸውን አጥፍተዋል 😭 በነተችሁ ሴቶችዬ ከእንዲህ አይነት አስመሠይነት ህይወት መውጣት በትችሉ እንኳን ብትቀነሱ እስት ሀሳባችሁን ንገሩኝ ?👇
Sep 14, 2021ለምን አንተ ታምናቸዋለህ... ሞኝ ከሆንክ በቃላት ብቻ ትታለላለህ... እንዲ አታርጉ ብሎ ሴቶችን ከመለመን ይልቅ ለራስህ ከቃላት ይልቅ ድርጊትን መመልከት አስመሳዬን ከ እውነተኛው መለየት መማር ነው
Sep 14, 2021