በዓመተ ዓለም(before Christ) ጊዜ አቆጣጠር ጊዜ ሚቆጠረው ወደ ታች ነበረ። እና ይሄ የዘመን አቆጣጠር በእስራኤል ሀገር ብቻ ነበር ወይስ በዓለማችን በሁሉም ቦታ ነበር? እና ለምን ዘመንን ወደ ታች ይቆጥራሉ? የክርስቶስን መምጣት ይታወቅ ነበረ ማለት ነው በዓለም ዙሪያ?? እኛ ኢትዮጵያውያንስ ዓመተ ዓለም ብለን ወደ ታች እንቆጥር ነበረ?? እኔ ወደ ታች መቁጠራቸው ያስገርመኛል፤ ምን ቢያውቁ ነው ወደ ታች ሚቆጥሩት. . . ታሪክ የምታውቁ ሰዎች ስለዚህ ነገር አስረዱን በደንብ
Sep 14, 2021Kelay endetemelesew le Adam betegebalet kal meseret New 5 ken tekul malet new be egziabher begna demo 5500 ametat malet new selezi wedetach yikoteral krstos ketewelede bohala demo ke 1 yijemral malet new yhewm amete meheret malet new eskahun 2014 honoal ahun huletun sndemr maletem BC(5500)+ AD (2014)= 7514 amete alem yihonal malet new😁
Sep 14, 2021