#sexual
ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ ከጓደኛዬ ጋር ተነፋፍቀን ነበር እና ብዙም ሰው ስለሚያውቀን አመቺ ቦታ ፈልገን አልጋ ቤት ገባን ከዛ ስሜታዊ ሆነን ስለነበር በቃ እሷ ምንም ሳታስቀር አውልቃ እኔ በፓንት ሆነን ቀጠልን ፊንገር ብቻ ብዙ ተሻሽተናል👁ግን ትክክለኛውን ወሲብ አልፈፀምንም ወደ ጥያቄዬ ስመጣ ምናልባትም ስንተሻሽ ከእኔ ውስጥ ያለው ፈሳሽ ከነካት ታረግዝ ይሆን ማለቴ ፖስትፊል ላስውጣት አፍጥኑት
Sep 14, 202128 engagements