#other
ውዶቼ አንድ ነገር ልጠይቃቹ ማቶዱትን ማታፈቅሩትን እሱ ስለወደዳቹ ብቻ አብራችሁ ትሆናላቹ ወይ
Sep 13, 20217 engagements
ውዶቼ አንድ ነገር ልጠይቃቹ ማቶዱትን ማታፈቅሩትን እሱ ስለወደዳቹ ብቻ አብራችሁ ትሆናላቹ ወይ
Sep 13, 2021የሱን ስሜት ለመጠበቅ ስትይ አዎ ግን ረጅም የፍቅር መንገድ መጓዝ ይከብዳል አብሶ ለሱ ካልፈለግሽው መንገር አለብሽ
Sep 14, 2021Did he know that u didn't love him
Sep 14, 2021ምንጊዜም የምወደውን ሳይሆን የሚወደኝን ነው ምመርጠው....
Sep 17, 2021anonm🙅♂
Sep 15, 2021Alihonim ግልፁን tenagiro merak new
Sep 15, 2021